jambo real estate for sale & price in Ethiopia

Price : 15,240,000.00 ETB

Description

25 አመታትን በኮንሥትራክሽን የቆየው አንጋፍው ጃንቦ ሪልእሥቴት በጉጉት ሲጠበቅ የነበረው  ሣይታችን  ቦሌ መዳንያለም ጀርባ ና ቫቲካን ኢንባሲ እሥከ ገና በሚቆይ የማሥታወቂያ ዋጋ ሽያጭ ጀምረናል , contact =097*******      ቦሌ መዳንያለም ጀርባ ጊብሠን ት/ቤት    ጀርባ    ቫቲካን ኢንባሲ    ገርጂ unity university office ፊት ለፊት   በ20%  - ቅድመ ክፍያ   ከ 2መኝታ - 4 መኝታ (ፔንትሃውስ ) ጨምሮ በተለያየ የካሬ አማራጮች አዘጋጅተን በጥራት , በተመጣጣኝ ዋጋ የቤት ባለቤት ልናረጎት ተዘጋጅተናል . ️ድርጅታችን ከ360 በላይ አባወራዎችን የቤት ባለቤት አድርጓል የቦሌ ጊብሠም ት/ቤት ጀርባ ሣይት 120m2=2 bed room 148m2 =3 bed room 274m2 =4 bed room     ይጎብኙ በምርጫዎት ይደሠታሉ !